No photo description available.

 

አብድልከሪም መሀመድ

 

አላማ፡-

በህብረተሰቡ ውስጥ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ለማስጠበቅ የመንገዱ አጠቃቀም ግንዛቤ መፍጠር ከአደጋና ከእንግልት የፀዳ ሰላማዊ ፈጣን ቀልጣፋና ተደራሽ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲያገኝ ማድረግ ነው፡፡

ተልእኮ፡-

የህብረተሰባችን የመንገድ አጠቃቀም ግንዛቤ በማሳደግ ሊደረግ የሚችለውን የትራፊክ አደጋ ቀንሶ ደህንነቱ  የተጠበቀ  የትራንስፖርት  አገልግሎት  እውን  ማድረግ  መቻል፡፡

ራዕይ፡-

የአካባቢው ህብረተሰብ ወደ ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚያደርስ ምቹና አስተማማኝ  የትራንስፖርት  አገልግሎት  ሆኖ  ማየት

እሴቶች ፡-

  • ጥራት፣ ግልጽኝነት፣ ተጠያቂነትና ፍትሃዊነት ጥምር ሀብቶች
  • ቀልጣፋ አገልግሎትና ውጤታማነት ማረጋገጥ የተግባራችን ስኬት ዋና መለኪያ ናቸው
  • ሀብት በአግባብና በቁጠባ እንጠቀማለን
  • በጋራ እንሰራለን
  • ስኬትም  ውድቀቱ  የጋራችን  ነው
  • የሙያ ስነ ምግባር  መጠበቅ  ተግባራችን  ነው
  • ለደንበኞቻችን  እርካታ  ቅድሚያ  እንሰጣለን

 

1 Comment

Leave Your Comment

የቋንቋ አማራጭ

🇺🇸 English
🇪🇹 አማርኛ
🇪🇹 Afan Oromo