

የወልቂጤ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ራዕይ ፤ ተልኮ እና አላማ፡-
ለከተማው ማህበረሰብ በቂ ፤ ንፁህ እና ዘላቂነት ያለው የመጠጥ ውሃ አግልግሎት በማዳረስ የውሃ ሽፋኑ 60% ማድረስ፤
በውሃ አግልግሎት ዘርፍ ማህበረሰቡን በማሳተፍ ፤ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ፈጣን ምላሽ በመስጠት ፤ በቅንነትና በታማኝነት በማገልገል ፤ ግልፀኝነትና ተጠያቂነትን በማስፈን እንዲሁም ፍትሐዊ አግልግሎት በመስጠት የመጠጥ ውሃ ምርትና ስርጭት ማሻሻል ነው፤
የውሃ ሐብትን በአግባቡ በመጠቀም ፤ የአተገባበር ስልቶችን በመቀየር ፤ ጥናቶች በማድረግና ወደ ተግባር በመቀየር ፤ ዘመናዊ አሰራርና አግልግሎት በመዘርጋት የከተማው ማህበረሰብ የታከመና ጥራቱን የጠበቀ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚ እንዲሆን ማስቻል ነው፤