


የወጣቶችና ስፖርት ጽህፈት ቤት ሀላፊ
አቶ ቃልአብ ደመቀ
የሴክተሩ ተልዕኮ፣ ራዕይና እሴቶች
ተልዕኮ
የከተማው ውስጥ የሚገኙ ወጣቶችን በሁሉም ዘርፍ ብቁና ተወዳደሪ ሆነው እንዲገኙ ስብዕናቸውን በመገንባት በአገር አቀፍ ተወደዳሪ የሚሆኑ ወጣቶችን መፍጠርና ተጠቃሚነት ማረጋገጥና የመሪነት ሚና በመጫወት በዋና ዋና ከተማዊና ክልላዊ ሀገራዊ ጉዳዬች ላይ ብሄራዊ መግባባት በመፍጠር የከተማውን ብሎም የሀገሪቱ ጉልህ ገጽታ በመገንባታ ጉልህ ሚና የሚጫወት ወጣት መፍጠር ነው ፡፡
ራዕይ
የስፖርት ልማት ተጠቃሚነት የስፖርት ፕሮግራሞችን በማስፋፋት መፈፀምን የመማስፈፀም አቅም በማጎልበት የተደራጀ የስፖርት እንቅስቃሴ እንዲፈጠር በማድረግ ስፖርት በሁሉም ሴክተር እንዲዘወተር በማድረግ ወጣቶችን ከስራ አጥነት በመለየት በኢኮኖሚና በፖለቲካ እንዲሁም በማህራዊ ተሳትፎ ብቁና ወሳኝ የሆኑ ወጣቶችን መፍጠር
እሴቶች
ዓላማ
የወጣቶችን ሁለተናዊ ብቃት በመገንባትና ኢኮኖሚያዊ፤ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነታቸውን እንዲያሳድጉ ምቹ ሁኔታን በመፍጠር ፤ የስፖርት ልማትን በማስፋፋት መላውን ህብረተሰብ ተሳታፊና ተጠቃሚ በማድረግ ውጤታማ የሆኑ ስፖርተኞችን ማፍራት ነው