ዶ/ር ወ/ማሪያም ዘሬ ኬርዋሪ

ዓላማ
 የከተማ ግብርና አገልግሎት በማሻሻል በተለይም የምግብ ዋስትና ማስጠበቅና የግብርናው ዘርፍ የኢኮኖሚ ምንጭ እንዲሆን ማድረግ
ራዕይ
 የከተማው ህብረተሰብ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮችን ለመፍታት የግብርና ምርትንና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስናውን ያረጋገጠ ህብረተሰ
ተልዕኮ
 የከተማውን ማህበረሰብ ማዕከል በማድረግ በከተማ ፈጣንና ሁሉም በደረጃው ተጠቃሚ የሚሆንበት የኢኮኖሚ ልማት ለማምጣት የተሰናዱ ፖሊሲዎችንና እስትራቴጂዎችን ስነ-ምህዳር መሰረት ባደረገ መልኩ ለመተግበር የጋራ አላማ ይዘው ከሚንቀሳቀሱ አካላት ጋር በመተባበር የህዝብ የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት
እሴቶች
 ሀብትን በአግባቡና በቁጠባ መጠቀም፣
 አፈርና ውሃ የህልውና መሠረት ናቸው፣
 ፍትሀዊ ጥራት ያለው ኤክስቴንሽን ስርጭት ማሳደግ፣
 ህዝባዊ ስነ – ምግባርና የህዝብ አገልጋይነት፣
 የህብረተሰቡን ተሳትፎ እናሳድጋለን፣
 ምርትና ምርታማነትን እናሳድጋለን፣
 የመረጃ አያያዝና ልውውጥን ማዳበርና ባህል ማድረግ፣
 ሀቀኝነት፣ ታማኝነት፣ ፍትሃዊነት፣ ቅንነት

Leave Your Comment

የቋንቋ አማራጭ

🇺🇸 English
🇪🇹 አማርኛ
🇪🇹 Afan Oromo