February 6, 2026 In ዜና 0 የጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር በ2018 በጀት ዓመት በ6 ወሩ የተሰሩ የመንግስትና የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም የግምገማ መድረክ እያካሄደ ነው።
February 6, 2026 In ማህበረሰብ 0 በህዝቡ የሚነሱ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት የኢኮኖሚና የማህበራዊ ዘርፍ ተቋማት ሚና ከፍተኛ መሆኑ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ገለፀ።
February 3, 2026 In ማህበረሰብ 0 በከተማ አስተዳደሩ ባለፉት 6ወራት በገቢና በማዘጋጃ ቤት አገልግሎት ስራዎች የህዝቡ ተጠቃሚነት በሚያረጋግጡ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች በቅንጅት ማከናወን ተችሏል።
February 1, 2026 In ማህበረሰብ 0 በምክር ቤቱ ጉባኤ ላይ ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉት የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ሙራድ ከድር እንዳሉት እስልምና የሰላም፣ የወንድማማችነት፣ የመቻቻልና የሰው ልጆች እዝነት አስተማሪ እንደሆነ ተናግረዋል።