አሊዩ ነስሩ

        የሴክተሩ ተልዕኮ፣ ራዕይ እና እሴቶች
  ተልዕኮ
በከተማው ያለትን ሰብአዊና ተፈጥሮአዊ ሐብቶች አቀናጅቶ፣ ቀጣይነት ባሇው መልኩ ጥቅም ላይ እንዲዉለ በመምራትና በማረጋገጥ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት እድገትን አጠናክሮ በማስቀጠል የከተማው ህዝብ የልማትና መልካም አስተዳደር ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግ፡፡
   ራዕይ
በከተማው ሰላምና ፀጥታ ተረጋግጦ እና መልካም አስተዳደር ሰፍኖ ዘላቂ ልማትን በማምጣት ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ሆኖ ማየት፡፡
  እሴቶች
 የህግ የበላይነት መርሀችን ነው፡፡
 የተገልጋይ ፍላጎት ትልቅ ዋጋ እንሰጣለን፣
 መቻቻል ባህላችን ነው፣
 አሳታፊነት መሇያችን ነው፡፡
 ፍትሐዊነትና ሚዛናዊነት መመሪያችን ነው፡፡
 ልዩነታችን ውበታችን፣ ውበታችን አንድነታችን ነው፡፡

Leave Your Comment

የቋንቋ አማራጭ

🇺🇸 English
🇪🇹 አማርኛ
🇪🇹 Afan Oromo