ፔጥሮስ አስራት

ተልዕኮ
በማኀበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች መሇስተኛ ጥናቶችን በማካሄድና የፖሊሲ ማሻሻያ ሀሳቦችን በማመንጨት፣ ግልፀኝነትና ተጠያቂነት በሰፈነበት አሰራር ዘመናዊ የልማት ዕቅድና መረጃ በመዘርጋት፣የልማት አጋሮችን በማስተባበርና የሕዝብ ቁጥር ዕድገት ከኢኮኖሚ እድገት ጋር እንዲጣጣም በመስራት በከተማው ፈጣንና ቀጣይነት ያሇው ልማት እንዲረጋገጥ ማስቻል፡፡
ራዕይ
ፍትሃዊ የሀብት ድልድልና አጠቃቀም በማረጋገጥ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኀበራዊ ዕድገትን በማስፈን የዞኑ ሕዝብ ከድህነት ተላቆ ማየት፡፡
እሴቶች
 ቆጣቢነት
 ወቅታዊና አስተማማኝ መረጃ
 ፍትሃዊነት
 ውጤታማነት
 ግልፀኝነትና ተጠያቂነት
 ተቆርቋሪነት
 ቀልጣፋ አገልገሎት
 በእቅድ መመራት
 ሕጋዊነት
የተቋሙ ዓላማ
የከተማው የልማት እንቅስቃሴዎች በእቅድ እንዲመሩ ሇማስቻልና በተግባራት አፈጻጸም ረገድ ግልጸኝነትና ተጠያቂነት አሰራር ይበልጥ እንዲሰፍን በማድረግ ፍትሀዊ የሀብት ክፍፍል እንዲረጋገጥና ዘመናዊ የመረጃ አያያዝና ስርጭት ስርአት በመዘርጋት የከተማው ትክክሇኛና ወቅታዊ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት ገጽታ መረጃዎችን በማሰባሰብ ማዯራጀትና ሇተጠቃሚዎች በማሰራጨት እንዲሁም የህዝብ ቁጥር ዕድገት ከኢኮኖሚ ዏድገት ጋር ተጣጥሞ እንዲጓዝ በመስራት ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ቀጣይ እንዲሆን የሚጠበቅበትን ተልዕኮ መወጣት ነው፡፡

3 Comments

  • December 4, 2023

    this website looks good

    • editorwk
      December 7, 2023

      its ok

    • editorwk
      December 30, 2023

      enmsgnaline

Leave Your Comment

የቋንቋ አማራጭ

🇺🇸 English
🇪🇹 አማርኛ
🇪🇹 Afan Oromo