


ዘመቻ ሹሜ
ራዕይ(Vission)
በ2022 ዓ.ም በከተማችን ፍትሀዊነቱና ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት በማድረስ በእውቀት፣ በክህሎትና በአመለካከት የተስተካከለና ለልማት፣ ለፍትህ፣ ለሠላምና ለዲሞክራሲ ግንባታ የላቀ ሚና የሚጫወትና በገበያ ላይ ብቁ ተወዳዳሪ የሆነ ትውልድ ተፈጥሮ ማየት፡፡
ተልእኮ (Mission)
ፍትሀዊ፤ አካታች እና ተደራሽ የሆነ ጥራቱና አግባብነቱ የተረጋገጠ በመልካም አስተዳደር ላይ የተገነባ የህይወት ዘመን ትምህርትና ስልጠና አካል የሆነ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ትምህርት ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ለዜጎች ማቅረብ፡፡
የትምህርት ጥራቱን፣ሽፋኑን፣ ፍትሀዊነቱንና ብቃቱን ቀጣይነት ባለው መልኩ በማሻሻል ሁለንተናዊ ስብዕናው የታነፀ ትውልድ በመፍጠር ለከተማው ዘላቂ ልማት ተገቢውን አስተዋፅፆ ማድረግ ሲሆን ዝርዝር አላማዎቹ፡-
እሴቶች (Values)
ጥሩ ነው በርቱልን።የበለጠ እንስራ ። ቴክኖሎጂ አንዱ የእድገት መሠረት ነው እና ከተማችን በህብረት እንለውጥ።
enmsgnaline batme 10q so Mache