May be an image of text

ወ/ሮ ስሜነሽ ግርማ

1.1. የሴክተሩ ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ እሴቶች

የሴክተሩ ራዕይ

በ2022 የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ዘርፍን በማላቅ ከቀዳሚ የዞኑ ብልፅግና መሠረቶች አንዱ ማድረግ፣
ተልዕኮ
በከተማው በዋናነት የሚገኙ የጉራጌ፣የቀቤና እና የማረቆ ብሔረሰቦችን ባህላዊ እሴቶች፣ ታሪካዊና ተፈጥሯዊ መስህቦችን/ቅርሶችን በማጥናት፣ በመጠበቅ፣ በማልማትና በማስተዋወቅ፤ የህብረተሰቡን አብሮ የመኖር፣ የመቻቻልና የመደጋገፍ ባህልን በማጎልበት፣ የአገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓታችንን በማዘመን ዞናችን በስፖርት ዘርፍ ያሇውን እምቅ አቅም በህብረተሰቡና በባሇድርሻ አካላት ተሳትፎ በላቀ ደረጃ በማሳደግ እና መልካም ገጽታ በመገንባት የዞናችንና ብሎም የአገራችንን ዘላቂ የሆነ ማህበራዊና ምጣኔ ሃብታዊ ብልፅግና ማረጋገጥ፡፡
እሴቶች

 ብዝሀነትን ማክበር
 እንግዳ ተቀባይነት
 ግልጽነት
 ተጠያቂነት
 ሇሇውጥ ዝግጁነት
 የላቀ አገልግሎት
 አሳታፊነት
 ህዝባዊነት
 ፈጠራን ማበረታታት
 ቅልጥፍናና ውጤታማነት
 የአገልግሎት ጥራት

Leave Your Comment

የቋንቋ አማራጭ

🇺🇸 English
🇪🇹 አማርኛ
🇪🇹 Afan Oromo