ሸምሱ ሻፊ

  • ራዕይ

ብቃት ያላቸው ህብረት ስራ ማህበራት በማደራጀትና በማስፋፋት ገቢውን ያደገና የኑሮ ደረጃው የተሻሻለ ህብረተሰብ ተፈጥሮ ማየት፡፡

  • የዩኒቱ ተልዕኮ

ብቃታቸው የተረጋገጠና ተወዳዳሪ የሆኑ መሰረታዊ የህብረት ስራ ማህበራትን በማደራጀት በማስፋፋት እና በማብቃት እንዲሁም በገቢ አቅም አድገው አዎንታዊ ሚና መጫወት እንዲችሉ በማድረግ የከተማው ህብረተሰብ ተጠቃሚነት በማሳደግ ሀገራዊን ተልዕኮ ማሳካት፡፡

  • የዩኒቱ እሴቶች

  • የተደራጀ ልማታዊ ሀይል እንፈጥራለን፤

  • ለተገልጋይ እርካታ እንሰጣለን፤

  • ሀብትን በቁጠባ እንጠቀማለን፤

  • የቁጠባ ባህል እናሳድጋለን፤

  • ሙያዊ ስነ–ምግባር እናሰፍናለን፤

  • የሴቶች ውጤት በልማት ተጠቃሚነት እናረጋግጣለን፤

  • መረጃ ለልማት እናውላለን፤

የለውጥ ሀይሎች እንዲፈጠሩ እናደርጋለን፣ የተፈጠሩትንም እን

Leave Your Comment

የቋንቋ አማራጭ

🇺🇸 English
🇪🇹 አማርኛ
🇪🇹 Afan Oromo