
የወ/ከ/ፐብሊክ ሰርቪስ
ወይዘሮ ረምላ አረጋ – የፐፕሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ የወ/ከ/ፐብሊክ ሰርቪስ ሴክተር ተልዕኮ፣ራእይናእሴቶች ተልዕኮ በከተማው የመንግስትን ፖሊሲዎችንና ስትራቴጀዎችን በብቃት ለመፈጸም የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት፣ የአመራሩንና የሠራተኛውን አመለካከት በመለወጥና ብቃቱን በማሳደግ ህዝብን በቅንነትና በታማኝነት የሚያገለግል ጠንካራና ዉጤታማ ሲቪል ሰርቪስ መፍጠር ነዉ፡፡ ራዕይ በ2017 ተልኮዉን በብቃት መፈጸም የሚችል በስነ-ምግባሩ የተመሰገነ ገለልተኛና ብቃት ያለው […]
Read More
ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት
የወጣቶችና ስፖርት ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ቃልአብ ደመቀ የሴክተሩ ተልዕኮ፣ ራዕይና እሴቶች ተልዕኮ የከተማው ውስጥ የሚገኙ ወጣቶችን በሁሉም ዘርፍ ብቁና ተወዳደሪ ሆነው እንዲገኙ ስብዕናቸውን በመገንባት በአገር አቀፍ ተወደዳሪ የሚሆኑ ወጣቶችን መፍጠርና ተጠቃሚነት ማረጋገጥና የመሪነት ሚና በመጫወት በዋና ዋና ከተማዊና ክልላዊ ሀገራዊ ጉዳዬች ላይ ብሄራዊ መግባባት በመፍጠር የከተማውን ብሎም የሀገሪቱ ጉልህ ገጽታ በመገንባታ ጉልህ ሚና የሚጫወት […]
Read More
ትምህርት ጽ/ቤት
ዘመቻ ሹሜ ራዕይ(Vission) በ2022 ዓ.ም በከተማችን ፍትሀዊነቱና ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት በማድረስ በእውቀት፣ በክህሎትና በአመለካከት የተስተካከለና ለልማት፣ ለፍትህ፣ ለሠላምና ለዲሞክራሲ ግንባታ የላቀ ሚና የሚጫወትና በገበያ ላይ ብቁ ተወዳዳሪ የሆነ ትውልድ ተፈጥሮ ማየት፡፡ ተልእኮ (Mission) ፍትሀዊ፤ አካታች እና ተደራሽ የሆነ ጥራቱና አግባብነቱ የተረጋገጠ በመልካም አስተዳደር ላይ የተገነባ የህይወት ዘመን ትምህርትና ስልጠና አካል የሆነ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ትምህርት ከቅድመ […]
Read More
ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት
ም/ከንቲባ ና ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ሀላፍ ሙባሪክ ዘይኑ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ተልዕኮ(Mission) ባልተማከለና ዲሞክራሲያዊ በሆነ የጤና አገልግሎት ሥርዓት አማካይነት፣ በጤናማ የበልፀገ፣ በመከላከል፣ በመሠረታዊ የፈውስ ህክምናና በመልሶ ማቋቋም ላይ ያተኮረ የጤና አገልግሎት አጠቃላይ ፓኬጅ በመስጠትና በመቆጣጠር ፣ህመምን (Morbidity) ሞትን (Mortality) እና ስንኩልነትን (Disability) መቀነስና የከተማውን ህዝብ የጤና ሁኔታ ማሻሻል፡፡ ራዕይ(Vision) ጤናማ፣ ምርታማና የበለፀገ […]
Read More
አካባቢ ጥበቃ ዩኒት
2. የዩኒቱ ራዕይ፣ተልዕኮና እሴቶች 2.1 ራዕይ በ2022 ዓ.ም ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ በከተማው ተገንብቶ ለኑሮና ለስራ ምቹ አካባቢ ተፈጥሮ ማየት፤ 2.2 ተልዕኮ የአካባቢ፣ ብዝሀ-ሕይወትና የደን ሃብት አያያዝ፣ ልማትና አጠቃቀም ለዘላቂ ልማትና ለድህነት ቅነሣ አስተዋጽኦ እንዲያደርግ ሥርዓትን የማዘጋጀትና ተፈፃሚነቱን የማረጋገጥ፣ ምርምርና የአረንጓዴ ቴክኖሎጂ ሽግግርን የማስተባበርና የማካሄድ፣ ትምህርትና ግንዛቤን የማስፋፋት፣ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የአረንጓዴ […]
Read More
