November 24, 2026 In Uncategorized 0 የነገውን ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለማፍራት በተማሪዎች ምገባ ላይ የሚደረግ ወጪ ትልቅ ሀገራዊ ኢንቨስትመንት መሆኑ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ገለፀ።
November 24, 2026 In ማህበረሰብ 0 በመልካም ስብዕና የታነፀ ትውልድና ወጣት ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ልማትና እድገት የሚያበረክተው አስተዋፅኦ ከፍተኛ በመሆኑ ለወጣቶች በቂ ትኩረት በመስጠት እና ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር ስብዕናቸው በተገቢው ሁኔታ መቅረጽ አስፈላጊነቱ የጎላ ነው ብለዋል።
November 22, 2026 In ማህበረሰብ 0 የ1980ዎቹ የያበሩስ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ማህበር 2ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በማስመልከት በማኅበራዊ ተግባር አከበረ
November 19, 2026 In ማህበረሰብ 0 በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር “እኔ እያለሁ አንድም ፍሬ ምርት አይባክንም” በሚል የንቅናቄ መሪ ቃል የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱና በተገቢው የተቀናጀ የምርት አሰባሰብ ስራ በቡቻች ቀበሌ በተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የመሰብሰብ ስራ ተሰርቷል።
November 19, 2026 In ማህበረሰብ 0 በአካልና በስብዕና የዳበሩ ተተኪ ስፖርተኞች እንዲሁም ንቁ ማህበረሰብ ለማፍራት የትምህርት ቤቶች ሚና የጎላ መሆኑ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽህፈት ቤት ገለፀ።