
ፋይናንስ ጽ/ቤት
አቶ እንዳለ ጥዩ የተቋሙ ራዕይ የኢትዮጵያ የነፍስ ወከፍ ገቢ አሁን ካለበት 953.18 ዶላር በ2022 ወደ 2,220 ዶላር ለማድረስ የተያዘውን ግብ ለማሳካት በሚደረገዉ ርብርብ ወሳኙን ምዕራፍ የያዘ ሲሆን፣ የከተማችን በብልፅግና ጉዞ የዜጎችን ቁሳዊ ፍላጎት፣ ዕኩል የልማት ተሳታፊነት፣ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እና ነፃነትን ለማረጋገጥ የከተማው ሀብት በብቃት በማሰተዳደርና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ልማት በማረጋገጥ መሰረታዊ የኢኮኖሚ ለውጥ መጥቶ […]
Read More
ፕላንና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
ፔጥሮስ አስራት ተልዕኮ በማኀበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች መሇስተኛ ጥናቶችን በማካሄድና የፖሊሲ ማሻሻያ ሀሳቦችን በማመንጨት፣ ግልፀኝነትና ተጠያቂነት በሰፈነበት አሰራር ዘመናዊ የልማት ዕቅድና መረጃ በመዘርጋት፣የልማት አጋሮችን በማስተባበርና የሕዝብ ቁጥር ዕድገት ከኢኮኖሚ እድገት ጋር እንዲጣጣም በመስራት በከተማው ፈጣንና ቀጣይነት ያሇው ልማት እንዲረጋገጥ ማስቻል፡፡ ራዕይ ፍትሃዊ የሀብት ድልድልና አጠቃቀም በማረጋገጥ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኀበራዊ ዕድገትን በማስፈን የዞኑ ሕዝብ ከድህነት ተላቆ ማየት፡፡ እሴቶች […]
Read More
ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት
አቶ ቶፊቅ ሱልጣን ራዕይ በ2022 በዞኑና በክልል ተወዳዳሪ ከሆኑ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ መካከል ከተማችን ምርታማና የብልጽግና ማዕከል ሆና ማየት ነው፡፡ ተልእኮ በከተማው ውስጥ የሚገነቡ ግንባታዎች ወጪ ቆጣቢና ጥራቱ የተጠበቀ፣ከተማዋ በፕላን በመምራት፣ የመሬት አቅርቦት እና አስተዳደርን ግልጽ ቀልጣፋና ፍትሃዊ በማድረግ፣የቤትና መሠረተ ልማት አቅርቦት በማሳደግ፣አረንጓዴ ልማት በማረጋገጥ ከተሜነትን በማስፋፋት ክፍለ ኢኮኖሚውን ማሳደግ ነው፡፡ የሴክተሩ ዕሴቶች የመንግስት ፖሊሲና ስትራቴጂ […]
Read More
ከተማ ግብርና ጽ/ቤት
ዶ/ር ወ/ማሪያም ዘሬ ኬርዋሪ ዓላማ የከተማ ግብርና አገልግሎት በማሻሻል በተለይም የምግብ ዋስትና ማስጠበቅና የግብርናው ዘርፍ የኢኮኖሚ ምንጭ እንዲሆን ማድረግ ራዕይ የከተማው ህብረተሰብ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮችን ለመፍታት የግብርና ምርትንና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስናውን ያረጋገጠ ህብረተሰ ተልዕኮ የከተማውን ማህበረሰብ ማዕከል በማድረግ በከተማ ፈጣንና ሁሉም በደረጃው ተጠቃሚ የሚሆንበት የኢኮኖሚ ልማት ለማምጣት የተሰናዱ ፖሊሲዎችንና እስትራቴጂዎችን […]
Read More
ሥራና ክህሎት/ጽ/ቤት
አቶ አብዶ ሰማን – የሥራና ክህሎት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሥራና ክህሎት ጽ/ቤት ተልእኮ ራዕይ እና እሴት ተልዕኮ ምቹ የሆነ የኢንዱስትሪ ልማት መሰረት እንዲኖር የግል ባለሀብቱንና ኢንተርፕርነሩን ወደ ዘርፉ በማምጣት ኢንዱስትሪዎችን በማስፋፋት፣ መዋቅራዊ ሽግግር በማፋጠን፣ የምርት ጥራትና ምርታማነትን በማሳደግ ገበያ መር ክህሎት ልማትና ትስስር ስራዎችን በማፋጠን ኢንዱስትሪዉ የመሪነት ሚና እንዲኖረዉ ማድረግ፣ ለዜጎች የስራ ዕድል መፍጠር፣ […]
Read More
ህብረት ስራ ማህበራት
ሸምሱ ሻፊ ራዕይ ብቃት ያላቸው ህብረት ስራ ማህበራት በማደራጀትና በማስፋፋት ገቢውን ያደገና የኑሮ ደረጃው የተሻሻለ ህብረተሰብ ተፈጥሮ ማየት፡፡ የዩኒቱ ተልዕኮ ብቃታቸው የተረጋገጠና ተወዳዳሪ የሆኑ መሰረታዊ የህብረት ስራ ማህበራትን በማደራጀት በማስፋፋት እና በማብቃት እንዲሁም በገቢ አቅም አድገው አዎንታዊ ሚና መጫወት እንዲችሉ በማድረግ የከተማው ህብረተሰብ ተጠቃሚነት በማሳደግ ሀገራዊን ተልዕኮ ማሳካት፡፡ የዩኒቱ እሴቶች የተደራጀ ልማታዊ ሀይል እንፈጥራለን፤ ለተገልጋይ […]
Read More
