ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት

የወጣቶችና ስፖርት ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ቃልአብ ደመቀ የሴክተሩ ተልዕኮ፣ ራዕይና እሴቶች ተልዕኮ የከተማው ውስጥ የሚገኙ ወጣቶችን በሁሉም ዘርፍ ብቁና ተወዳደሪ ሆነው እንዲገኙ ስብዕናቸውን በመገንባት በአገር አቀፍ ተወደዳሪ የሚሆኑ ወጣቶችን መፍጠርና ተጠቃሚነት ማረጋገጥና የመሪነት ሚና በመጫወት በዋና ዋና ከተማዊና ክልላዊ ሀገራዊ ጉዳዬች ላይ ብሄራዊ መግባባት በመፍጠር የከተማውን ብሎም  የሀገሪቱ  ጉልህ ገጽታ በመገንባታ  ጉልህ ሚና የሚጫወት […]
Read More

ትምህርት ጽ/ቤት

ዘመቻ ሹሜ ራዕይ(Vission)   በ2022 ዓ.ም በከተማችን  ፍትሀዊነቱና ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት በማድረስ በእውቀት፣ በክህሎትና በአመለካከት የተስተካከለና ለልማት፣ ለፍትህ፣ ለሠላምና ለዲሞክራሲ ግንባታ የላቀ ሚና የሚጫወትና በገበያ ላይ ብቁ ተወዳዳሪ የሆነ ትውልድ ተፈጥሮ ማየት፡፡         ተልእኮ (Mission)  ፍትሀዊ፤ አካታች እና ተደራሽ የሆነ ጥራቱና አግባብነቱ የተረጋገጠ በመልካም አስተዳደር ላይ የተገነባ የህይወት ዘመን ትምህርትና ስልጠና አካል የሆነ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ትምህርት ከቅድመ […]
Read More

የቋንቋ አማራጭ

🇺🇸 English
🇪🇹 አማርኛ
🇪🇹 Afan Oromo