
የሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት
አስቻለው ገብሬ የወልቂጤ ከተማ የሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት የተቋሙ ስም የወልቂጤ ከተማ ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት ተልዕኮ፣ራዕይ፣ ዕሴት፣ የሥልጣንና ኃላፊነት ወሰን ትንተና 2.1. ተልዕኮ:- ማህበራዊ ሀብቶቻችንን በመጠቀም ህዝብና ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ እና የሰላም ባህል በመገንባት፣ የህግ የበላይነትን በማስከበር ከተማዊ መግባባትን በማጎልበት በከተማው ዘላቂ ሰላምን ማስፈን ነው፤ 2.2. ራዕይ:- የዜጎች ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች፣ የህግ የበላይነትና መልካም አስተዳደር፣ […]
Read More
አስተዳደር ፅ/ቤት
አሊዩ ነስሩ የሴክተሩ ተልዕኮ፣ ራዕይ እና እሴቶች ተልዕኮ በከተማው ያለትን ሰብአዊና ተፈጥሮአዊ ሐብቶች አቀናጅቶ፣ ቀጣይነት ባሇው መልኩ ጥቅም ላይ እንዲዉለ በመምራትና በማረጋገጥ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት እድገትን አጠናክሮ በማስቀጠል የከተማው ህዝብ የልማትና መልካም አስተዳደር ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግ፡፡ ራዕይ በከተማው ሰላምና ፀጥታ ተረጋግጦ እና መልካም አስተዳደር ሰፍኖ ዘላቂ ልማትን በማምጣት ህብረተሰቡ […]
Read More
የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን
እስክንድር እንድሪያስ የሴክተሩ ተልዕኮ፣ ራዕይና ዓላማ ተልዕኮ ዘመናዊ ተደራሽና ፈርጀ ብዙ ሚዲያ በማልማት፤ በመንግስት ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ሥርዓት ውስጥ የመሪነት ሚና በመጫወት፤ በመንግስትና በሕዝቡ መካከል ቀልጣፋና ውጤታማ የኢንፎሜሽን ፍሰት እንዲኖር በማድረግ በመሰረታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት በመፍጠርና የክልሉን በጎ ገጽታ በመገንባት ጉልህ ሚና መጫወት፣ ራዕይ በ2017 ዓ.ም በኢንፎርሜሽን የበለጸገና በሀገር ግንባታ ወሳኝ ተሳትፎ የሚያዯርግ […]
Read More
ፍትህ ፅ/ቤት
ታሪኩ ዳግየ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ፅህፈት ቤት ኃላፊ የጽ/ቤቱ ራዕይ በከተማው ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ተጠብቀው የህግ የበላይነት በማረጋገጥ በአገራችን በአርአያነት ሊጠቀስ የሚችል የፍትህ ስርዓት መገንባት ነው ፡፡ የጽ/ቤቱ ተልዕኮ በከተማው ፍትህ እንዲሰፍን፣ የመንግስትና የህዝብ ጥቅሞች እንዲጠበቁ፣ በህገ-መንግስቱ ላይ የተደነገጉ ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ ሇማስቻል የህብረተሰቡን ንቃተ ህግ በማሳደግ፣ ወንጀል ፈፃሚዎች ሇህግ እንዲቀርቡና ሇፈፀሙት ጥፋት […]
Read More
